am_tq/isa/43/22.md

765 B

እግዚአብሔር አምላክ ለራሱ የሠራው ይህ ሕዝብ እስራኤል ለእግዚአብሔር ለማድረግ ያቃተው ምን ነበር?

እስራኤል እግዚአብሔር አምላክን መጥራት አቃታቸው፡፡ ለሚቃጠል መሥዋዕት አንድም በግ አላመጡለትም፣ በመሥዋዕታቸውም አላከበሩትም