am_tq/isa/43/10.md

1.1 KiB

እግዚአብሔር አምላክ ስለ ወንዶችና ሴቶች ልጆቹ ከምስራቅና ከምዕራብ መሰብሰብ አስቀድሞ የተናገረውና ስለ ቀድሞ ነገር የሚያስታውቃቸው ለምንድነው?

እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ያደረገው እርሱን ያውቁት ዘንድ፣ በእርሱ ያምኑና እርሱ እግዚአብሔር እንደ ሆነ ያስተውሉ ዘንድ ነው

ከእግዚአብሔር አምላክ ሌላ አምላክ ወይም አዳኝ አለ?

ከእግዚአብሔር አምላክ በፊት ሌላ አምላክ አልተሠራም፣ ከእርሱም በኋላ ሌላ የለም፡፡ እርሱ እግዚአብሔር አምላክ ነው፣ ከእርሱ በቀር ሌላ አዳኝ የለም

ከእግዚአብሔር አምላክ ሌላ አምላክ ወይም አዳኝ አለ?

ከእግዚአብሔር አምላክ በፊት ሌላ አምላክ አልተሠራም፣ ከእርሱም በኋላ ሌላ የለም፡፡ እርሱ እግዚአብሔር አምላክ ነው፣ ከእርሱ በቀር ሌላ አዳኝ የለም