am_tq/isa/40/29.md

568 B

እግዚአብሔር አምላክ ለደከሙትና ለዛሉት ምን ያደርግላቸዋል?

እግዚአብሔር አምላክ ለደከሙት ኃይልን ይሰጣቸዋል፣ ለዛሉትም ብርታታቸውን ያድስላቸዋል

እግዚአብሔር አምላክን ተስፋ የሚያደርጉ ምን ይሆንላቸዋል?

እግዚአብሔር አምላክን ተስፋ የሚያደርጉ ኃይላቸውን ያድሳሉ፣ እንደ ንስር በክንፍ ይበራሉ፣ ይሮጣሉ አይታክቱም፣ ይሄዳሉ አይደክሙም