am_tq/isa/40/25.md

302 B

እግዚአብሔር አምላክ በከዋክብት ላይ ምን ያደርግባቸዋል?

እርሱ በቅደም ተከተል ይመራቸዋል፣ ሁሉንም በየስማቸው ይጠራቸዋል፣ በብርታቱ ታላቅነትና በኃይሉ ጉልበት አንዱንም አይስትም