am_tq/isa/40/09.md

321 B

ለኢየሩሳሌምና ለይሁዳ የሚነገረው መልካም ወሬ ምንድነው?

መልካም ወሬ የሚሆነው "እነሆ አምላካችሁ!" የሚለው ነው

እግዚአብሔር አምላክ የሚመጣው እንዴት ነው?

እርሱ እንደ ብርቱ ተዋጊ ሆኖ ይመጣል