am_tq/isa/37/26.md

274 B

እግዚአብሔር አምላክ ቀድሞውኑ ያቀደውና ከጥንት የወሰነው ምን ነበር?

እርሱ ያቀደውና የወሰነው ሰናክሬም የማይደፈሩትን ከተሞች የቆሻሻ ክምር እንዲያደርጋቸው ነበር