am_tq/isa/36/08.md

302 B

ሕዝቅያስ ከአሦር ንጉሥ ጋር ስምምነት ካደረገ የአሦር ንጉሥ ምን እንደሚያደርግ ነበር ራፋስቂስ የተናገረው?

የአሦር ንጉሥ ለሕዝቅያስ ሁለት ሺህ ፈረሶች እንደሚሰጠው ራፋስቂስ ተናገረ