am_tq/isa/36/06.md

272 B

ራፋስቂስ የግብፅ ንጉሥ ፈርዖን ለሚታመንበት ለማንም ቢሆን ምንድነው አለ?

ራፋስቂስ ፈርዖን የተሰነጠቀ ሸምበቆ ስለሆነ ለመንገድ ብትመረኮዘው እጅህን ይወጋዋል አለ