am_tq/isa/31/05.md

616 B

እግዚአብሔር አምላክ ለኢየሩሳሌም ምን ያደርግላታል?

እርሱ ይከልላታል፣ ይታደጋታል፣ ይጠብቃታልም

ኢሳይያስ፣ የእስራኤል ሕዝብ እንዲያደርጉት የሚነግራቸው ምንድነው?

እርሱ አጥብቀው ወዳመፁበት ወደ እግዚአብሔር አምላክ እንዲመለሱ ይነግራቸዋል

አሦር በሰይፍ ከወደቀ በኋላ ወጣቶቻቸው ምን እንዲያደርጉ ይገደዳሉ?

የአሦር ወጣቶች ከባድ የጉልበት ሥራ እንዲሠሩ ይገደዳሉ