am_tq/isa/30/31.md

668 B

የእግዚአብሔር አምላክ ድምፅና የክንዱ እንቅስቃሴ የሚያመለክቱት ወዴት አቅጣጫ ይሆናል?

ወደ አሦር አቅጣጫ ያመለክታሉ፡፡ በእግዚአብሔር አምላክ ድምፅ አሦር ይደነግጣል፤ በበትርም ይመታቸዋል

እግዚአብሔር አምላክ በእርሱ ላይ ሊዘረጋ የወሰነውን እያንዳንዱን የበትር ምት የሚያጅበው ምንድነው?

እግዚአብሔር አምላክ ከአሦር ጋር በሚያደርገው ጦርነት እያንዳንዱ ምት በከበሮና በበገና ሙዚቃ የታጀበ ይሆናል