am_tq/isa/30/18.md

707 B

እግዚአብሔር አምላክ የሚታገሰውና ለማድረግ የተዘጋጀው ምንድነው?

እርሱ የሚታገሰው ለዓመፀⶉቹ ልጆች ምሕረት ለማድረግና ሊራራላቸው ነው

እግዚአብሔር አምላክን ለሚጠባበቁ ሁሉ ምን ይሆንላቸዋል?

እነርሱ ይባረካሉ

ምንም እንኳን እግዚአብሔር አምላክ የመከራን እንጀራ፣ የጭንቀትንም ውሃ ቢሰጣቸውም መምህራቸው ከእንግዲህ የማያደርገው ምንድነው?

ከእንግዲህ መምህራቸው ራሱን አይደብቅም፣ ነገር ግን በገዛ ራሳቸው ዓይን ያዩታል