am_tq/isa/30/01.md

535 B

እግዚአብሔር አምላክ፣ ዓመፀኞች ልጆች ምን እንደሚያደርጉ ተናገረ?

ከእርሱ ያልሆነውን ዕቅድ እንደሚያቅዱና በኃጢአት ላይ ኃጢአትን ይጨምሩ ዘንድ በእርሱ መንፈስ ሳይሆን ከአገራት ጋር ቃል ኪዳን ያደርጋሉ አለ

ዓመፀኞች ልጆች እንዲጠብቃቸው ማንን ይፈልጋሉ?

የፈርዖንን ጥበቃ ይፈልጋሉ፣ የግብፅንም ጥላ መጠጊያቸው ያደርጋሉ