am_tq/isa/29/13.md

620 B

ጌታ በዚህ ሕዝብ ላይ የሚያሰማው ወቀሳ ምንድነው?

ጌታ "ይህ ሕዝብ በአፉ ወደ እኔ ይቀርባል፣ በከንፈሮቹም ያከብረኛል፣ ነገር ግን ልቡ ከእኔ የራቀ ነው፡፡ የሚያከብሩኝ ከሰው በተማሩት ትዕዛዝ ነው" አለ

ልባቸው ከጌታ እስከ ራቀና እርሱን እስካላከበሩት ድረስ ጌታ በእነርሱ ላይ የሚያደርገው ምንድነው?

እርሱ የጥበበኞች ጥበብ እንዲጠፋና የአስተዋዮች ማስተዋል እንዲበን ያደርጋል