am_tq/isa/28/18.md

315 B

በኢየሩሳሌም የሕዝቡ ገዢዎች ከሞት ጋር ቃል ኪዳን፣ ከሲዖል ጋርም ስምምነት ማድረጋቸው ከምን ይደርሳል?

ያ ቃል ኪዳንና ስምምነት ይፈርሳል፣ የቁጣው ጎርፍ በሚያልፍበት ጊዜም ያጥለቀልቃቸዋል