am_tq/isa/28/16.md

418 B

ጌታ እግዚአብሔር በጽዮን የሚያስቀምጠው ምንድነው?

እርሱ የመሠረት ድንጋይ፣ የተፈተነ ድንጋይ፣ የከበረ የማዕዘን ድንጋይ፣ አስተማማኝ የሆነውን መሠረት ያስቀምጣል

በዚህ የመሠረት ድንጋይ ቢያምኑ ምን ይሆናሉ?

በዚህ የመሠረት ድንጋይ ቢያምኑ አያፍሩም