am_tq/isa/28/05.md

749 B

በዚያን ቀን፣ እግዚአብሔር አምላክ ለቀረው ሕዝቡ ምን ይሆንለታል?

እግዚአብሔር አምላክ፣ የተዋበ ዘውድና ያማረ ንጉሣዊ ኃይል፣ ለፍርድ ለሚቀመጠው ለእርሱ የፍትሕ መንፈስና ጠላቶቻቸውን ከበሮቻቸው ለሚመልሱ ብርታት ይሆናቸዋል