am_tq/isa/28/03.md

320 B

እንደ አበባ የጠወለገው የኤፍሬም የውበቱ ክብር የተመሰለው በምንድነው?

አንድ ሰው ባየው ጊዜ ከበጋ በፊት በመጀመሪያ እንደ በሰለች፣ ገና በእጁ እንደ ያዛትም ወዲያው እንደሚውጣት በለስ ይመስላል