am_tq/isa/27/06.md

233 B

በሚመጣው ጊዜ ያዕቆብና እስራኤል ምን ያደርጋሉ?

ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፣ እስራኤልም አቆጥቁጦ ያብባል፤ በፍሬአቸውም የምድርን ፊት ይሸፍናሉ