am_tq/isa/25/01.md

1.1 KiB

ኢሳይያስ እግዚአብሔር አምላክን ከፍ ከፍ የሚያደርገውና የሚያመሰግነው ለምንድነው?

ኢሳይያስ እግዚአብሔር አምላክን ከፍ ከፍ ያደረገውና ያመሰገነው፣ እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ነገሮችን ስላደረገና በድሮ ዘመን ያቀደውን በታማኝነት ስለ ፈጸመ ነው

እግዚአብሔር አምላክ ምን ድንቅ ነገሮችን አድርጎ ነበር?

እግዚአብሔር አምላክ ከተማይቱን የድንጋይ ክምር ስላደረጋት፣ የተመሸገችውን ከተማም ባድማና የባዕዳኑን ግምቦች ከተማ እንዳይሆኑ አድርጓቸው ስለ ነበረ ነው

እግዚአብሔር አምላክ ከተማይቱን የድንጋይ ክምርና ወዘተ ካደረጋት በኋላ ምን ምላሽ ይገኛል?

ኃያላን ሰዎች እግዚአብሔር አምላክን ያከብሩታል፣ ጭከናን የተሞሉ ሕዝቦች ያሉባት ከተማም እርሱን ትፈራዋለች