am_tq/isa/24/03.md

213 B

ምድር በነዋሪዎቿ የረከሰችው እንዴት ነው?

ነዋሪዎቿ ሕጎቹን ተላልፈዋል፣ ሥርዓቱን ጥሰዋል፣ የዘላለሙንም ቃል ኪዳን አፍርሰዋል