am_tq/isa/19/13.md

249 B

የፈርዖን አማካሪዎች ምክር የማይረባ የሆነው ለምንድነው?

እግዚአብሔር አምላክ በግብፅ መካከል የሚያዛባን መንፈስ ስለ ደባለቀ ምክራቸው የማይረባ ሆነ