የተርገብጋቢ ክንፎች ምድር የምትገኘው ከኢትዮጵያ ወንዞች ማዶ ነው
መልዕክተኞችን ወደ ረጃጅምና ለስላሳ ሕዝብ፣ ወደ አስፈሪ ሕዝብ፣ ምድራቸውን ወንዞች ወደሚከፍሉት ጠንካራና ድል አድራጊ ሕዝብ ይልካሉ