am_tq/isa/17/12.md

467 B

ሕዝቦች እንደ ኃይለኛ ውሃ ጩኸት በሚጮኹበት ጊዜ ምን ይሆናል?

እግዚአብሔር ሕዝቦችን ይገስጻቸዋል፣ እነርሱም ይሸሻሉ፣ ከበስተኋላም ያባርሯቸዋል

እስራኤልን የዘረፉ የእነዚያ ዕድል ፈንታቸው ምንድነው?

ዕድል ፈንታቸው በመሸ ጊዜ ድንጋጤን ማየት ይሆናል፤ ከመንጋቱ በፊትም አይኖሩም