am_tq/isa/17/04.md

174 B

በዚያን ቀን የያዕቆብ ክብር ምን ይሆናል?

በዚያን ቀን የያዕቆብ ክብር ይከሳል፣ የሥጋውም ስባት ይቀጭጫል