am_tq/isa/17/01.md

271 B

የደማስቆ ከተማ ምን ይደርስባታል?

ወደ ፊት የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች እንጂ ከተማ አትሆንም

ከኤፍሬም የሚወገደው ምንድነው?

የተመሸጉ ከተሞች ከኤፍሬም ይወገዳሉ