am_tq/isa/14/18.md

240 B

የባቢሎን ንጉሥ ከሌሎች የአሕዛብ ነገሥታት ጋር አብሯቸው የማይቀበረው ለምንድነው?

እርሱ ምድሩን ስላጠፋና ሕዝቡን ስለ ገደለ አብሯቸው አይሆንም