am_tq/isa/14/03.md

808 B

እግዚአብሔር አምላክ እስራኤልን ከመከራ፣ ከጭንቀትና ከጽኑ ባርነት በሚያሳርፍበት ቀን ምን ይሆናል?

በባቢሎን ንጉሥ ላይ በመሳለቅ መዝሙር ይዘምራሉ

እግዚአብሔር አምላክ እስራኤልን ከመከራ፣ ከጭንቀትና ከጽኑ ባርነት በሚያሳርፍበት ቀን ምን ይሆናል?

በባቢሎን ንጉሥ ላይ በመሳለቅ መዝሙር ይዘምራሉ

አስጨናቂው ምን ሆነ?

አስጨናቂው አበቃለት

የባቢሎን ንጉሥ ምን አድርጎ ነበር?

እርሱ በማያቋርጥ ቁጣው ሕዝቡን መትቶአቸው ነበር፡፡ ሕዝቦችንም ገደብ በሌለው ሁኔታ በቁጣ አጥቅቶአቸው ነበር