am_tq/isa/13/06.md

613 B

ምድሪቱ በምትጠፋበት ጊዜ ሕዝቡ ምን ያደርጋሉ?

እጆቻቸው ይዝላል፣ ልባቸውም ይቀልጣል፤ ይደነግጣሉ፤ ምጥና ሀዘን ይይዛቸዋል፡፡ የግርምት ፊት ይታይባቸዋል፣ በፍርሀትም ፊታቸው ይቀላል