am_tq/isa/10/20.md

282 B

የእስራኤል ትሩፋን ካመለጡ በኋላ በማን ላይ ይደገፋሉ?

ያመለጡት ትሩፋን ከእንግዲህ በመታቸው ላይ አይደገፉም፤ ነገር ግን፣ በእርግጥ በእግዚአብሔር አምላክ ላይ ይደገፋሉ