am_tq/isa/10/17.md

243 B

እግዚአብሔር አምላክ በአሦር እንደሚያቃጥል የተናገረው ምንድነው?

እግዚአብሔር አምላክ የክብሩን ደንና ፍሬአማውን ምድሩን እንደሚያቃጥል ተናገረ