am_tq/isa/10/07.md

151 B

አሦራዊው ያሰበው ምን ነበር?

ብዙ ሕዝቦችን ማጥፋትና መደምሰስ በአሦራዊው ልብ ውስጥ ነበር