am_tq/isa/09/11.md

744 B

እግዚአብሔር አምላክ በእስራኤል ላይ ያስነሣው ማንን ነበር?

እግዚአብሔር አምላክ አራማዊውን ረአሶንን እና ፍልስጥኤማውያንን በእስራኤል ላይ አስነሣ

እግዚአብሔር አምላክ በእስራኤል ላይ ያስነሣው ማንን ነበር?

እግዚአብሔር አምላክ አራማዊውን ረአሶንን እና ፍልስጥኤማውያንን በእስራኤል ላይ አስነሣ

ከዚህ ሁሉ በኋላ የእግዚአብሔር አምላክ ቁጣ ተመልሷል?

አይ፣ የእግዚአብሔር አምላክ ቁጣ አልተመለሰም፡፡ እጁ እስራኤልን ለመምታት ገና ተዘርግታለች