am_tq/isa/09/01.md

583 B

ተጨንቃ ለነበረች ምን ይሆናል?

ጨለማዋ ይወገዳል

በቀድሞ ዘመን እግዚአብሔር ያዋረደው የትኛውን ምድር ነበር?

እግዚአብሔር የዛብሎንን እና የንፍታሌምን ምድር አዋርዶ ነበር

በኋለኛው ዘመን እግዚአብሔር ለዛብሎንና ለንፍታሌም ምን ያደርግላቸዋል?

የከበሩ ያደርጋቸዋል

ብርሃን የወጣው በማን ላይ ነው?

ብርሃን የወጣው በሞት ጥላ ምድር በሚኖሩት ላይ ነው