am_tq/isa/02/17.md

355 B

በዚያን ቀን ከፍ የሚደረገው ማነው?

በዚያን ቀን እግዚአብሔር አምላክ ብቻውን ከፍ ይደረጋል

ጣዖታት ምን ይሆናሉ?

ፈጽመው ይጠፋሉ

በዚያን ቀን ሰዎች ወዴት ይሄዳሉ?

ወደ ዐለታማ ዋሻዎችና ወደ መሬት ጉድጓዶች ይሄዳሉ