am_tq/isa/02/09.md

695 B

እግዚአብሔር አምላክ የያዕቆብን ቤት የተወው ለምንድነው?

በምስራቃውያኑ ልማድ ስለ ተሞሉ፣ እንደ ፍልስጥኤማውያን ስላሟረቱና ከባዕዳን ወንዶች ልጆች ጋር ስለተጨባበጡ እርሱ

የያዕቆብ ቤት ወደ ዐለታማ ሥፍራዎች የሚገቡትና በዐፈር ውስጥ መደበቅ የሚኖርባቸው ለምንድነው?

ከእግዚአብሔር አምላክ ማስፈራት፣ ከግርማውም ክብር የተነሣ መደበቅ ነበረባቸው

ሰዎች በኩራታቸውና በትዕቢታቸው ምን ይሆናሉ?

ይዋረዳሉ፣ ይወድቃሉም