am_tq/hos/12/07.md

253 B

በኤፍሬም ሥራ ውስጥ ማንም ሰው ምን ሊያገኝ አይችልም?

በኤፍሬም ሥራ ውስጥ ሁሉ ማንም ሰው ምንም ዓይነት በደል ወይም ኃጢአት ሊያገኝ ፈጽሞ አይችልም። [12: 8]