am_tq/hos/11/01.md

218 B

እስራኤል ወጣት ሳለ እግዚአብሔር እስራኤልን የጠራው ከየት ነበር?

እስራኤል ገና ወጣት ሳለ እግዚአብሔር ከግብፅ ውስጥ ጠራው። [11:1-2]