am_tq/hos/09/15.md

218 B

እግዚአብሔር ኤፍሬምን ከቤቱ የሚያባርራቸው ለምንድን ነው?

በኃጢአት ድርጊቶቻቸው ምክንያት እግዚአብሔር ከቤቱ ያባርራቸዋል። [9:15]