am_tq/hos/09/03.md

216 B

የኤፍሬም መስዋዕት ለእነርሱ ምን ይሆናል?

የእነርሱ መስዋዕት እንደ ሐዘንተኞች ምግብ ይሆናል የሚበሉትም ሁሉ ርኩስ ይሆናሉ። [9:4-5]