am_tq/hos/04/11.md

231 B

የሕዝቡን ማስተዋል የወሰዱባቸው ነገሮች ምን ነበሩ?

ወሲባዊ ሴሰኝነት፣ ወይን ጠጅ እና አዲስ የወይን ጠጅ ማስተዋላቸውን ወሰዱባቸው። [4:11-13]