እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ እንደሚወድ ሆሴዕ እርሷን መውደድ አለበት። [3:1]
እርሱም በዐሥራ አምስት ጥሬ ብርና በአንድ ቆርስ ተኩል መስፈሪያ ገብስ ገዝቷታል። [3:2-3]