am_tq/hos/02/16.md

188 B

በዚያን ቀን እስራኤል እግዚአብሔርን ምን ብላ ትጠራዋለች?

እርሷም «በዓሌ» ሳይሆን «ባሌ» ብላ ትጠራዋለች። [2:16-17]