am_tq/hos/02/14.md

257 B

እግዚአብሔር አመንዝራዋን ሴት ሊመልሳት ከሄደ በኋላ እንዴት ትመልስለታለች?

እንደ ልጅነቷ ጊዜ ከግብጽ ምድርም እንደ ወጣችበት ቀን መልስ ትሰጠዋለች። [2:15]