am_tq/hos/02/06.md

580 B

እግዚአብሔር በእስራኤል ልጆች ላይ ምሕረት የማያደርገው ለምንድን ነው?

እግዚአብሔር በልጆቿ ላይ ምንም ዓይነት ምሕረት አያደርግም ምክንያቱም እነርሱ የአመንዝራ ልጆች ናቸው። [2:4-6]

እስራኤል ወደ መጀመሪያው ባሏ የምትመለሰው ለምንድን ነው?

እስራኤል ወደ መጀመሪያው ባሏ ትመለሳለች ምክንያቱም ከአሁኑ ይልቅ የበፊተኛው ኑሮ ለእርሷ የተሻለ ነበር። [2:7]