am_tq/hos/02/02.md

551 B

እስራኤል ምንዝርናዋን ካላስወገደች እግዚአብሔር ምን ያደርጋል?

እስራኤል ምንዝርናዋን ባታስወገድ እግዚአብሔር እንደ ተወለደችበት ቀን ገፍፎ ዕርቃኗን ያሳያል። [2:2]

እስራኤል ምንዝርናዋን ካላስወገደች እግዚአብሔር ምን ያደርጋል?

እስራኤል ምንዝርናዋን ባታስወገድ እግዚአብሔር እንደ ተወለደችበት ቀን ገፍፎ ዕርቃኗን ያሳያል። [2:3]