am_tq/hos/01/10.md

213 B

አስቀድሞ የእግዚአብሔር ሕዝብ ያልነበሩ ሰዎች ምን ይነገራቸዋል?

እነርሱም የሕያው አምላክ ሕዝብ እንደሆኑ ይነገራቸዋል። [1:10-11]