ኢየሱስ ከከተማው መግቢያ ውጪ መከራን ተቀበለ፡፡ (13፡12)
አማኞች የእርሱን ነቀፌታ በመሸከም ወደ ኢየሱስ ወደ እርሱ ከሰፈር ውጪ መሄድ አለባቸው፡፡ (13፡13)
በምትኩ አማኞች የምትመጣን ከተማ ይፈልጋሉ፡፡ (13፡14)