am_tq/heb/13/09.md

481 B

ጸሐፊው ምን ዓይነት እንግዳ ትምህርቶችን በሚመለከት አማኞቹን ያስጠነቅቃል?

ጸሐፊው የምግብ መመሪያዎችን ስለሚመለከቱ እንግዳ ትምህርቶች አማኞችን ያስጠነቅቃል፡፡ (13፡9)

የእንስሳት ሥጋ በቅድስት ቦታ ለመሥዋዕት የሚቃጠለው በየት ነበር?

የእንስሳቱ ሥጋ ከሰፈር ዉጪ ይቃጠል ነበር፡፡ (13፡11)