am_tq/heb/13/03.md

608 B

አማኞች በእስር ያሉትን እንዴት ሊያስቧቸው ይገባል?

አማኞች ራሳቸው እንደ ታሰሩ፣ የራሳቸው ሰውነት እየተሰቃየ እንዳለ አድርገው ሊያስቧቸው ይገባል፡፡ (13፡3)

በሁሉም ዘንድ መከበር ያለበት ምንድን ነው?

ጋብቻ በሁሉም ዘንድ መከበር አለበት፡፡ (13፡4)

እግዚአብሔር በሴሴኞችና በአመንዝሮች ላይ ምን ያደርጋል?

እግዚአብሔር በሴሴኞችና በአመንዝሮች ላይ ይፈርዳል፡፡ (13፡4)