am_tq/heb/12/22.md

960 B

በክርስቶስ ያመኑቱ፣ እስራኤላውያን የእግዚአብሔርን ደምጽ በሰሙበት ተራራ ምትክ ወዴት ደረሱ?

በክርስቶስ ያመኑቱ ወደ ጽዮን ተራራና ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ ደረሱ፡፡ (12፡22)

በክርስቶስ ያመኑቱ ወደ የትኛው ጉባዔ መጡ?

በክርስቶስ ያመኑቱ በኩሮች ሁሉ በሰማይ ወደ ተጻፉበት ጉባዔ መጡ፡፡ (12፡23)

በክርስቶስ ያመኑት ወደ ማን መጡ?

በክርስቶስ ያመኑቱ የሁሉ ዳኛ ወደ ሆነ ወደ እግዚአብሔር፣ ወደ ጻድቃን መንፈሶችና ወደ ኢየሱስ መጡ፡፡ (12፡23)

በክርስቶስ ያመኑት ወደ ማን መጡ?

በክርስቶስ ያመኑቱ የሁሉ ዳኛ ወደ ሆነ ወደ እግዚአብሔር፣ ወደ ጻድቃን መንፈሶችና ወደ ኢየሱስ መጡ፡፡ (12፡24)